የዩ.ኤስ.ኤ ትርጉም ስራ—ሇቋንቋ አገልግሎቶች የእርስዋ ዋነኛ ምርጫ

በምንታወቅበት የስራ ጥራት፣ተመጣጣኝ ክፍያ፣ሚስጥራዊነት እና ፍጥነት፣የዩ.ኤስ.ኤ ትርጉም ስራ፤የትርጉም፣የድምጽ እና የቪዱዮ ትርጉም፣አካባቢያዊ ትርጉሞች፣የትርጉም ስራዋች ግምገማ፣እና በዓሇም ዙሪያ ላለ ድርጅቶች እና ግሇሰቦች የድምጽ-ምስል አገልግሎቶችን እንሰጣሇን፡፡እኛ የኤ+ ቢቢቢ-( A+ BBB-) ማረጋገጫ የተሰጠን እና ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን እና የረቀቀ ቴክኖሎጂን በማቀናጀት የመቶ ፐርሰንት(100%) የዯንበኛ እርካታን ሇማሳካት የምንጥር ቢዝነስ ነን፡፡ከዚህም በተጨማሪ፣ የዩ.ኤስ.ኤ ትርጉም ስራ በቴክኖሎጂ፣በህግ፣በገንዘብ ነክ፣እና በህክምና ዘርፎች ከፍተኛ ብቃት ያላቸዉን ተርጉዋሚዋችን ይቀጥራል፡፡የእርስዋ ግንኙነቶች የቋንቋ ስልጠና በወሰደ ነገር ግን እርስዋ አገልግሎት በሚፈልጉበት ጉዲይ ዙሪያ ምንም አይነት እዉቀት በሌላቸዉ ተርጉዋሚዋች ምክንያት የሚያዯናግር እና ድክመቶች ያለበት አይሆኑም፡፡

ከክፍያ ነጻ የአገልግሎቶችን ዋጋ ይጠይቁ!

በ 20 ግዛቶች እና በዋና የዩ.ኤስ. ከተማዋች ዙሪያ ባለን ቢሮዋች፣የዩ.ኤስ.ኤ ትርጉም ስራ ተወዲዲሪ ያልተገኘሇትን አገልግሎቱን በመላዉ ሀገሪቱ ዉስጥ ይሰጣል፡፡ከክፍያ ነጻ የአገልግሎቶችን ዋጋ ሇመጠየቅ፣እባኮትን ቅጹን ይሙለ፣እና እንዱተረጎምሎት የሚፈልጉትን መዝገብ በኢንተርኔት በመጫን ይላኩልን፡፡የእኛ ሃያል ተርጉዋሚዋች ሇእርስዋ እንዱሰሩ ያድርጉ!

Amharic Translation Services

We offer a range of Amharic service from document translation, Interpreting services, and much more. Download our brochure for a full list of all or services.

Large or small, Translators USA treats every project with the utmost care and confidentiality. We strive to meet even the most ambitious deadlines while delivering excellent work that fully fits your translation needs … and your budget.